የበጎ ፈቃድ አሻራ በትምህርት ዘርፍ
የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ያለ ምንም አስገዳጅነት ወይም ቅስቀሳ በራስ ተነሳሽነት የሚከናወን ተግባር ነው፡፡ በዚህም ሰዎች ጊዜያቸውን፣ ዕውቀታቸውንና ሀብታቸውን ያለ ምንም ክፍያ ወይም ቁሳዊ ጥቅም ለበጎ...
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ተማሪዎቻችን የትምህርት ሚኒስተርን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፍ አልቻሉም። ይህ ሁኔታ ለቤተሰብም ሆነ ለማሕበረሰቡ አስደንጋጭ ክስተት ነው። ስለዚህ ምን እናድርግ? አልን።
ከዚህ ጥያቄ በኋላ፤ እኛም የድርሻ የድርሻችንን እናንሳ፤ ማሕበራዊ ኃላፊነታችንን እንወጣም፤ በክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት እንስጣቸው የሚል ድምዳሜ ላይ ደረስን። ይህንንም ተግባራዊ አደረግን። በ2017 ዓም ክረምት ወራት (በአጭር ጊዜ ጥሪ) 14 በጎ ፈቃድ አገልግሎት የሚሰጡ መምህራን አገኘን።
ይህም ብቻ አይደለም፤ ከኖርዌይ፣ ከኦማን፣ ከአሜሪካ ለዕረፍት የመጡ ዳያስፖራ ኢትዮጵያውያን፤ እንዲሁም በሀገሪቱ አሉ የተባሉ 19 ስኬታማ ምሁራን፣ የሕይወት ተመክሮአቸውን ለልጆቻችን እንዲያካፍሉ አደረገን።
የ2017 ዓም የሁለት ወራት የክረምት ትምህርት ፕሮግራማችን "ይቻላል"ን በተግበር ያየንበት ሆነ። መተባበር ይቻላል! በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ትውልድን መገንባት ይቻላል! መደገፍ ይቻላል! ማገዝ ይቻላል! ብቁና ንቁ ዜጋ ማፍራት ይቻላል። የድርሻ የድርሻችንን ስናነሳ ሁሉም ነገር ቀላል ይሆናል። ኃላፊነት የሚሰማው ትውልድ የምንሻ ከሆነ፣ በቅድሚያ እኛ ራሳችን ኃላፊነታችንን መወጣት አለብን። ይህ ነው መፈክራችን፦ "በልጆቻችን መሀል" ያቆመን እውነት።
ወሰንሰገድ ገ/ኪዳን
የበልጆቻችን መሀል በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች እና ሥራ አስኪያጅ
To provide the rigorous preparation, essential resources, and dedicated support that empower students to conquer pre-university challenges and secure their future.
To ignite the academic potential of every student, transforming the path to university into a journey of excellence and mastery.
የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ያለ ምንም አስገዳጅነት ወይም ቅስቀሳ በራስ ተነሳሽነት የሚከናወን ተግባር ነው፡፡ በዚህም ሰዎች ጊዜያቸውን፣ ዕውቀታቸውንና ሀብታቸውን ያለ ምንም ክፍያ ወይም ቁሳዊ ጥቅም ለበጎ...
ይህ የክረምት መርሃ ግብር የተጀመረው ሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓም ነው። በዚህ ዓመት መርሃ ግብራችን 40 የአስረኛ ክፍል፣ እንዲሁም 40 የአስራ አንደኛ ክፍል ተጠቃሚዎች ይሆናል። የዘንድሮው...
ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የ8 ሳምንት የበጋ ሥልጠና ፕሮግራማችን በስኬት መጠናቀቁን በኩራት እናስታውቃለን። በግምት 30 ተማሪዎች በአይቲ፣ ሒሳብ፣ ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ እና እንግሊዘኛ ትምህርቶች...
This past summer, Belijochachin Mehal successfully organized an intensive 8‑week training program for nearly 30 studen...
more infoSummer activity during 2025 in picture. This picture shows an activity in the class....
more info
It was amazing experience of my age. I am great-full for participating in such type of blessed activity. Thank you for the Organizer.
Both my children attended the program. The improvement in their English and Science subjects is remarkable. Highly recommended!
I have witnessed the dedication of Belijochachin Mehal firsthand. Their commitment to quality education is inspiring. I am proud to be part of this mission.