• 09:00am — 05:00pm

  • +251-912 633320
Donate
  • Home
  • About Us
  • Programs
  • Gallery
  • Contact Us
  • Resources

About Us

  • About Us

Message from General Manager

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ተማሪዎቻችን የትምህርት ሚኒስተርን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፍ አልቻሉም። ይህ ሁኔታ ለቤተሰብም ሆነ ለማሕበረሰቡ አስደንጋጭ ክስተት ነው። ስለዚህ ምን እናድርግ? አልን። ከዚህ ጥያቄ በኋላ፤ እኛም የድርሻ የድርሻችንን እናንሳ፤ ማሕበራዊ ኃላፊነታችንን እንወጣም፤ በክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት እንስጣቸው የሚል ድምዳሜ ላይ ደረስን። ይህንንም ተግባራዊ አደረግን። በ2017 ዓም ክረምት ወራት (በአጭር ጊዜ ጥሪ) 14 በጎ ፈቃድ አገልግሎት የሚሰጡ መምህራን አገኘን። ይህም ብቻ አይደለም፤ ከኖርዌይ፣ ከኦማን፣ ከአሜሪካ ለዕረፍት የመጡ ዳያስፖራ ኢትዮጵያውያን፤ እንዲሁም በሀገሪቱ አሉ የተባሉ 19 ስኬታማ ምሁራን፣ የሕይወት ተመክሮአቸውን ለልጆቻችን እንዲያካፍሉ አደረገን። የ2017 ዓም የሁለት ወራት የክረምት ትምህርት ፕሮግራማችን "ይቻላል"ን በተግበር ያየንበት ሆነ። መተባበር ይቻላል! በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ትውልድን መገንባት ይቻላል! መደገፍ ይቻላል! ማገዝ ይቻላል! ብቁና ንቁ ዜጋ ማፍራት ይቻላል። የድርሻ የድርሻችንን ስናነሳ ሁሉም ነገር  ቀላል ይሆናል። ኃላፊነት የሚሰማው ትውልድ የምንሻ ከሆነ፣ በቅድሚያ እኛ ራሳችን ኃላፊነታችንን መወጣት አለብን። ይህ ነው መፈክራችን፦ "በልጆቻችን መሀል" ያቆመን እውነት።
ወሰንሰገድ ገ/ኪዳን
የበልጆቻችን መሀል በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች እና ሥራ አስኪያጅ

Objective of the Organization

👉 Deliver high-quality, continuous academic instruction during all school breaks.
👉 Engage expert educators to provide targeted mentorship and professional guidance.
👉 Provide essential learning materials and regular diagnostic testing to ensure mastery.
👉 Equip students with the knowledge and study habits required for informed academic choices.
👉 Remove financial and material barriers to ensure every student can complete their preparatory studies.
👉 Facilitate seamless transitions for graduates into their preferred higher education institutions.

Mission

To provide the rigorous preparation, essential resources, and dedicated support that empower students to conquer pre-university challenges and secure their future.

Vision

To ignite the academic potential of every student, transforming the path to university into a journey of excellence and mastery.

Contact us
  • +251 912 633320
  • belejochachinmehal2025@gmail.com
  • Addis Ababa, Ethiopia
Find Us
Donate
Quick links
  • About Us
  • NEWS
  • Contact Us
  • Gallery
  • Testimonial
በዜናዎች ውስጥ
  • የበጎ ፈቃድ አሻራ በትምህርት ዘርፍ
    Ethiopian reporter
  • በበጎ ፈቃደኞች አስተባባሪነት እየተሰጠ ያለ የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት
    Fana

©  Belijochachen Mehal. All rights reserved